አዳዲስ ዜናዎች
እንግሊዝ የኤርትራ ዲፕሎማቶችን እንቅስቃሴ እንደምትገድብ አስጠነቀቀች
ሻዕቢያን ከሳህል በረሃ የትጥቅ ትግል ዘመን ጀምሮ ኤርትራን ገንጥሎ መንግስት እስከሚሆን ድረስ በርካታ የአውሮፓ ሀገራት አጋር ሆነው የፋይናስና የሎጀስቲክ ድጋፍ እዚህ ደረጃ ላይ ቢያደርሱትም የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የለየለት አምባገነንተት እየከፋ በመምጣቱ ወዳጆቹ ሁሉ...
ኦነግ ለኢሳይያስ ንግግር በመግለጫ ምላሽ ሰጠ
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ትናንት ባወጣው መግለጫ “ህዝባችን ላይ የታወጀና በቀጣናው ደግሞ እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮች እየጠነከሩ በመምጣታቸው እንዲሁም የኤርትራው ፕሬዝዳንት “የኦሮሙማ መንግስት በሌለበት” የኦሮሙማ መንግስትን እንዋጋለን በማለት ህዝቡ ላይ የህልውና አደጋ የሚደቅን አዋጅ አውጀዋል"...
የተቋረጠው የትግራይ በረራ በድጋሚ መጀመሩ ምን ያመለክታል?
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እሁድ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን አስታወቀ። አየር መንገዱ ደንበኞቹ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከሉ...
ሰኔ 25, 2026
መከላከያ ከ200 በላይ ታጣቂዎችን መደምሰሱን አስታወቀ
ሐምሌ 27, 2026
ኢትዮጰያ ወደ ሱዳን የሚሄደውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቋረጠች
ሐምሌ 10, 2026
የሲኒማ አምፒር መፍረስ አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል
ሐምሌ 6, 2026
ኢትዮጵያ የብሪክስ ልማት ባንክ አባል በመሆን ምን ታተርፋለች?
ሰኔ 29, 2026
በደቡብ አፍሪካ ለስደተኞች የተሰጠው ቀነ ገደብ ነገ ያበቃል
ሐምሌ 14, 2026
በሳዑዲ ኢትዮጵያውያን ላይ የሞት ቅጣት እየተፈጸመ ነው
ሐምሌ 27, 2026
ኢትዮጰያ ወደ ሱዳን የሚሄደውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቋረጠች
የእኛ ቪሎግ
አዲስ ቪዲዮዎች
የእኛ ብሎጎች
14
ጥቅም




















